ኢትዮጵያ በጀመረችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የመጀመሪያዎቹ ወራት በታየው ስኬት ምክኒያት እስከ አኹን 1.5 ቢሊዮን ዶላር መለቀቁን የተናገሩት፣ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /አይ.ኤም.ኤፍ/ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ፣ ዜጎቿ ውጤቱን በትዕግሥት እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበዋል። ...