资讯
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language. The show brings varied perspectives on issues concerning young people in the ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ኤል ፋሸር በተሰኘች ከተማ በሚገኝ አንድ ገበያ ላይ ትላንት ምሽት ባደረሰው የከባድ መሣሪያ ጥቃት 18 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል። በደርዘን የሚቆጠሩ እንደተጎዱም የሕክምና ምንጮችን ...
በሰሜን ኢትዮጵያ አንድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሚተዳደር የፍልሰተኞች መጠለያ የነበሩ 1ሺሕ የሚሆኑ የሱዳን እና የኤርትራ ፍልሰተኞች ለቀው መውጣታቸውን ድርጅቱ ዛሬ ዓርብ አስታውቋል። ፍልሰተኞቹ ...
ባለፈው እሁድ መስከረም 26/2017 ዓ.ም በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ 4.9 የሚለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ አንዳንድ ጉዳቶችን ማድረሱን የሰመራ ዩኒቨርስቲ አስታውቋል፡፡ የመሬት መንቀጥቀጡ ንዝረት እስከ መዲናዋ አዲስ አበባ ...
በዛሬው ዕለት በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ "የትግራይ የፖለቲካ መሪዎች እና ልሂቃን የውስጥ ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ’ ሲሉ ጥሪ ያሰሙት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ፣ ከሌሎች ክልሎች ይሁን ከፌዴራል ...
当前正在显示可能无法访问的结果。
隐藏无法访问的结果